Referral

የደንበኛ አምጪዎች የማበረታቻ ፕሮግራም/ REFERRAL PROGRAM

የሚያከራዩትን ቤት በንብረት አስተዳዳር ድርጅት እንዲተዳደርላቸው የሚፈልጉ የቤት ባለቤቶችን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን ያውቃሉን?

እንግዲያውስ ከእኛ ጋር ያገናኟቸው፡፡ ደንበኛው ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ከድርጅታችን ጋር ከመሰረቱ ድርጅታችን ከስምምነቱ የሚያገኘው የመጀመሪያ ወር ገቢ የእርሶ ይሆናል፡፡

Do you know someone looking to rent out their home?

Efoyta property and other related issue Management offers a referral fee of the first month income of the company obtained from the concluded deal to anyone who refers a new client.


N.B Fill out the form below. The payment will be made immediately after a property management agreement is signed and the home is leased.










    ፎርሙን ሞልተው ለድርጅቱ ካስረከቡ በኋላ ለባለንብረቱ ወዲያውኑ ከድርጅቱ እንደሚደወልላቸው ይነገሯቸው ለተጨማሪ መረጃም ዌብሳይታችንን እንዲመለከቱ ይጋብዟቸው፡፡

    አድራሻ፡ከላፍቶ አደባባይ ሲመጡ ሃይሌ ጋርመንት አደባባይ ከመድረሰዎ አስቀድሞ የሚገኘው ኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማዳያ ቀጥሎ በሚገኘው አልማዝ ታምሩ ህንጻ 3ኛ ፎቅ 303 ቁጥር፡፡ ስልክ +251967828141